Tuesday, July 9, 2013

ኑ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ እንስራ መ.ነህ 2:20

ስለ መድኃኔዓለም የበረከት ተካፋይ እንሁን

የላፍቶ ሌንቃ መድሐኔዓለም ቤተክርስቲያንን ከፍጻሜ ለማረስ የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎች ቀለም ለውስጥና ውጭ ግድግዳ,ጂብሰም ,ፐርሊል ,ሞራሌ,ሚስማር ,መጋረጃ ,ምንጣፍ ,መንበር ,የበረንዳ ግሪል,ጎረንዳዬ ,ደውል ,ጀሶ ,ዘኮሎ ባለ 10፤ኮላ፤ የመሬት ሸክላ(ቴራዞን) በረንዳ ዙሪያ ለማንጠፍ፤ በደንብ የተጠረበ ከድንጋይ የተሰራ ወለል ንጣፍ በቤ/ክ ዙሪያ፡፡ ለነፍሳችን ቤዛ የሚሆንልንን መንፈሳዊ ስራ በመስራት የአቅማችንን በማድረግ የተጀመረውን ህንጻ ቤተክርስቲያን ከፍጻሜ እናድርስው፡፡
ኑ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ እንስራ መ.ነህ 2:20…
ቅዱስ እንጦንስ መንፈሳዊ የአገልግሎት ማኅበር Commercial Bank of Ethiopia, Bomb Tera Branch. Account no. 1000017080249 mobile +251911143653, +251911780816, +251910016008
ክብር ምስጋና ለመድሓኔአለም ይሁን፡ለፍፃሜው አድርሶ የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን ያብቃን፡፡


LIKE >>>

 https://www.facebook.com/pages/ቅዱስ-እንጦንስ-መንፈሳዊ-የአገልግሎት-ማኅበር/473117159405402?ref=hl

2 comments:

  1. የመድኃኒት ንግድ ሥራዬን ለማስፋፋት በተጠቀምኩበት ብድር ለመርዳት ሚስተር ቤንጃን ከሚያስፈልጓቸው በላይ አልፈዋል ፡፡
    እነሱ ለመስራት ወዳጃዊ ፣ ባለሙያ እና ፍጹም ዕንቁዎች ነበሩ ፡፡ እኔ ለማነጋገር ብድር የሚፈልግን ማንኛውንም ሰው እመክራለሁ ፡፡ Lfdsloans@outlook.com.WhatsApp ... +19893943740.

    ReplyDelete
  2. የጥቁር አስማት አገልግሎቶችን ፣ ባህላዊ ፈውስ አገልግሎቶችን ፣ የንግድ ሥራ ማፅዳትን ፣ ዕድልን ማጽዳት ፣ የሰው ማጽዳት ፣ የቤት ውስጥ ጽዳት ፣ ጥበቃ ፣ መጥፎ ዕድሎችን መውሰድ ፣ ጋሻ አሉታዊ ኃይልን ማስወጣት ፣ መጥፎ መናፍስትን ማስወጣት ፣ ፍቅርን በድግምት ማውጣት ፣ አፍቃሪ ሰርስሮ ማውጣት ፣ የፈውስ ግንኙነቶች , መለያየታችንን አቁሙ ፣ በፍቅር ሻወር ፣ ይቅር በሉ ፣ የሰበረ ልብን ማረም ፣ ጋብቻ እና ፍቺ ፡፡ ፊደል ካስተር

    Sheikhህ ሁሴን ☎ +27765274256
    ኢ-ሜል sheikhhussein@protonmail.com
    ይጎብኙ: https://sheikhhussein.com

    ReplyDelete