Monday, January 14, 2013

ኑ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ እንስራ መ.ነህ 2:20




በሀድያና ሥልጤ ሀገረ ስብከት ውስጥ ቤተክርስቲያኗ በኢ-አማንያን ተቃጥሎባቸው ሳይሰራ በመቆየቱ ምክንያት “ክርስትናችንን አንክድም፤ ማህተባችንን አንበጥስም” በማለት ከ32 ዓመታት በላይ በዛፍ ስር በመሰባሰብ እና ስዕለ መድኃኔዓለም በማኖር ሥርዓት አምልኮ እየፈፀሙ ያሉትን ምዕመናን ወገኖቻችንን የተሟላ ሀይማኖታዊ እና መንፈሳዊ አምልኮተ እግዚአብሔር እንዲያገኙ እየተሰራ ያለውን የመድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ከፍፃሜ ለማድረስ በሀገረ ስብከቱ የበላይ ጠባቂ ሊቀ-ጳጳስ ፈቃድ ባገኘው ዕውቅና መሠረት የበኩላችንን ድጋፍ ለማድረግ የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች በተለይም የገጠር ቤተክርስቲያን ያለችበት ሁኔታ የሚያሳስበን ሁሉ በዚህ መንፈሣዊ በረከት በመሳተፍ በማህበሩ የባንክ አካውንት ቁጥር 1000017080249 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መርካቶ፤ ቦንብ ተራ ቅርንጫፍ ቤተክርስቲያኗን በመርዳት በተጨማሪም በየትኛውም ቦታ ያለን ምዕመናን ሁሉ በፀሎት፣ በጉልበት፣ ጥሬ ዕቃ በማቅረብ፣ የበኩላችንን እንድንወጣ መንፈሣዊ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡



ክብር ምስጋና ለመድኃኔዓለም ይሁን! ለፍፃሜ አድርሶ የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን ያብቃን አሜን!!



ለተጨማሪ መረጃ፡    
   + 251911 14 36 53

       + 251911 24 90 37

       + 251911 53 41 97

       + 251910 01 60 08

No comments:

Post a Comment