Saturday, November 17, 2012

ቅዱስ እንጦንስ መንፈሳዊ የአገልግሎት ማኅበር

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ በከንባታ ሃዲያ እና ጉራጌ ሀገረ ስብከት ማኅበረ እንጦንስ

ማኅበረ እንጦንስ በኢ.... ደንብና ሥርዓት መሠረት በከንባታ ሃዲያና ጉራጌ ሀገረ ስብከት አማካኝነት የተቋቋመ ሲሆን በተለይ ከሀገራችን የገጠር ክልሎች ውስጥ በከንባታ ሃዲያ እና ጉራጌ ሀገረ ስብከት ላይ በማተኮር በተለያዩ ምክንያቶች ተዘግተውና ተዳክመው የሚገኙትን አብያተ ክርስቲያናት መልሶ ለማቋቋም፣ የማኅበሩ የቅርብ ጊዜ ዓላማ አስመልክቶ በመጀመሪያ ደረጃ በሃዲያ ዞን የሚገኙ ክርስቲያኖች የተሟላ የወንጌል አገልግሎት የሚያገኙበትን መንገድ ለመፍጠር፣ ከተመፅዋችነት አላቆ ራስን የሚያስችል የልማት መዋቅር ለመዘርጋትና እንዲሁም የሚደርስባቸውን ተፅዕኖ ተቋቁመው በሃይማኖታቸው ፀንተው እንዲቆዩ ለማስቻል የተቋቋመ ማኅበር ነው፡፡


No comments:

Post a Comment