Saturday, November 17, 2012

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ በከንባታ ሃዲያ እና ጉራጌ ሀገረ ስብከት ማኅበረ እንጦንስ ማኅበረ እንጦንስ በኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ

ይህ ስዕል , በሃዲያ ዞን ላፍቶ ሌንቃ ከ አ.አ.210 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ , በ 1971 ዓ.ም. በአህዛብ ቤተክርስቲያናቸው ተቃጥሎባቸው ከዛን ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ከላይ በሚታየው መልኩ ዛፍ ስር ስዕል በማኖር ስርዓተ አምልኮ የሚፈጽሙበት ቦታ ነው :: ይህንንም ለ 32 ዓመታት ሙሉ ተቃጥሎ ያልተሰራውን ቤ/ክ መልሶ ለማነጽ እና ለማደረጀት ማኅበራችን በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛል :እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳየን , አያርቅብን አሜን

No comments:

Post a Comment