Friday, December 7, 2012

የቤተ ክርስቲያኑን ግንባታ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ በተቸላችሁ እርዱ፡፡ የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን ያብቃን፡፡

ህንፃ ቤ/ክ እየተሰራ ሲሆን የቤተ ክርስቲያኑን ግንባታ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ በተቸላችሁ መርዳት ይቻላል… ቅዱስ እንጦንስ መንፈሳዊ የአገልግሎት ማኅበር Account no. 1000017080249 Commercial Bank of Ethiopia, Bomb Tera Branch, mobile +251911143653, +251911780816, +251910016008 ክብር ምስጋና ለመድሓኔአለም ይሁን፡፡ለፍፃሜው አድርሶ የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን ያብቃን፡፡በርቱ እመቤቴ ከነልጅዋ ትርዳችሁ ትርዳን፡፡

 

No comments:

Post a Comment