Wednesday, December 12, 2012

ለቤተክርቲያን ተቆርቃሪዎች በሙሉ


“እለት እለት የሚያስጨንቀኝ የቤተክርቲያን ነገር ነዉ ” እንዳለ ቅዱስ ጳዉሎስ

የበረከት ጥሪ በሃዲያ እና ስልጤ ሀገረ ስብከት ላፍቶ ሌንቃ መድኃኔዓለም ከ 32 ዓመታት በፊት በአህዛብ ተቃጥሎ ሳይሰራ በመቅረቱ , ምዕመናኑ ለዚህ ያህል ዓመታት ያህል በዛፍ ስር ስዕለ መድኃኔዓለምን በማኖር በማኖር ስርአተ አምልኮ ይፈጽማሉ:: ርቀቱ ከ አ.አ.
210 ኪ.ሜ. ወደ ሆሳዕና መንገድ ነው ::

ህንፃ ቤተ ክርስቲያኑን ለመስራት እንቅስቃሴ የተጀመረ ሲሆን ለዚህ ታላቅ መንፈሳዊ አገልግሎት የበኩላችንን እንወጣ፡፡


የቤተ ክርስቲያኑን ግንባታ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ በተቸላችሁ መርዳት ይቻላል… ቅዱስ እንጦንስ መንፈሳዊ የአገልግሎት ማኅበር Account no. 1000017080249 Commercial Bank of Ethiopia, Bomb tera Branch...mobile +251911143653, +251911780816, +251910016008 ክብር ምስጋና ለመድሓኔአለም ይሁን፡፡ለፍፃሜው አድርሶ የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን ያብቃን፡፡በርቱ እመቤቴ ከነልጅዋ ትርዳችሁ ትርዳን፡፡

 

No comments:

Post a Comment